
ALOE VERA HAIR OIL
$7.00
{{option.name}}:
{{selected_options[option.position]}}
{{value_obj.value}}
የሬት የፀጉር ቅባት / Aloe Vera Hair Oil ከተፈጥሮ ሬት የሚዘጋጀው የአፍሪኸርባል ቅባት የተፈጥሮ ሬትን ይዘቶች ሙሉ ለሙሉ ከማካተቱም በላይ ሬት ለጸጉር የሚያስገኛቸውንጥቅሞች ይሰጣል፡፡ ይህም፦ ጸጉርን ማጠንከርና እንዳይሰባበር፤ እንዳይረግፍ መከላከል፤ ከልክ ያለፈ ቅባታማነትን ይቆጣጠራል፤ ለሚያሳክክ፤ ፎሮፎር ለሚያስሸግረው የጸጉር ቆዳ፤ ለጸሃይና ለተለያዩጨረሮች ተጋላጭ የሆን ቆዳ ጤንነት መጠበቅ፤ የተማላ የጸጉር እድገትን ያፋጥናል፤ የጸጉርን ዛላ ማወፈርና ጤናማ ማድረግ፤ ለጸጉር ጠቃሚ የሆኑ ግብአቶችን በመለገስ ጸጉርን ጤናማና ፈጣን እድገት እዲያላብስ ያደርገዋል፡፡ ከተፈጥሮ የተዘጋጀ በመሆኑበሳምንት ከ3_4 ጊዜ በጠቀም ለውጦችን ለማየትና ከጎንዮሽ ጉዳቶች የጸዳ ያደርገዋል፡፡ አፍሪ ኸርባል #ወደ ተፈጥሮ እንመለስ! ALOE VERA HAIR OIL• Promoting healthy cell growthand shiny hair• Keep your hair from falling out.• Provides long lasting beautifuland shiny effect when used consistently
Show More
Show Less